የአለም አቀፍ እግር ኳስ ማህበር ፊፋ ለክለቦች የአለም ዋንጫ ውድድር ከ1 ቢሊየን ዶላር በላ ሽልማት ማዘጋጀቱን ይፋ አደረገ፡፡ የአውሮፓ ክለቦች ማህበር ማንችስተር ሲቲ እና ቼልሲን ጨምሮ የአውሮፓ ክለቦችን በመወከል ሲያደርግ የነበረውን ድርድር ተጠናቋል። ...
ከ530 ሺህ በላይ የኩባ፣ ሃይቲ፣ ኒካራጋዋ እና ቬንዙዌላ ስደተኞችም በተመሳሳይ በፍጥነት ከአሜሪካ እንዲወጡ ይደረጋል ተብሏል የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር 240 ሺህ የሚጠጉ ዩክሬናውያንን ...
ዓለም አቀፉ የጸረ ባርነት ተቋም ባወጣው ሪፖርት ከሆነ በብሪታንያ 130 ሺህ ዜጎች አሁንም ህይወታቸውን በዘመናዊ ባርነት ውስጥ እየመሩ ነው ብሏል፡፡ ይህን ተከትሎም የብሪታንያ መንግስት የፖሊሲ እና ...
ሲንጋፖር፣ ደቡብ ኮሪያ፣ ጣልያን እና ሀንጋሪ ዜጎቻቸው ብዙ ልጆችን እንዲወልዱ ከሚያበረታቱ ሀገራት መካከል ዋነኞቹ ናቸው ከ50 ዓመት በፊት ከስምንት ሀገራት በስተቀር በቀሪዎቹ የዓለማችን ሀገራት ...
ሀገሪቱ በተለይም መሰረቱን በቻይና ያደረገ እና በመንግስት ይደገፋል የሚባለው አይ-ሱን የተሰኘው የበይነ መረብ መረጃ መንታፊ ቡድን ባለሙያዎችን ለጠቆመ 10 ሚሊዮን ዶላር ወሮታ እንደምትከፍል ...
የትራምፕ አስተዳደር አውሮፓ ለደህንነቷ አሜሪካ ላይ መተማመን እንደማትችል ማሳየቱ የአውሮፓ መሪዎችን ስጋት ላይ ጥሏል ሩሲያ የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የአውሮፓ ሀገራትን የአለም ጦርነት ...
ማለጥ እንደማይችል የተረዳው ይህ ሰውም እያንዳንዳቸው 609 ሺህ ዶላር እና 160 ሺህ ዶላር የሚያወጡ ሁለት የአልማዝ የጆሮ ጌጦችን ውጧቸዋል፡፡ ፖሊስ በስርቆት ወንጀል ጠርጥሮ ያሰረውን ይህን ሌባ ...
የዩኒቨርሲቲው ተመራማሪዎች የንቅሳት ቀለም በውስጠኛው የቆዳ ክፍል ውስጥ እብጠት እንዲፈጠር እንደሚያደርግ እና ይህም ያልተለመደ የሴል እድገትን እንደሚያፋጥን እና ከጊዜ ወደ ጊዜ ለካንሰር ሊያጋልጥ ...
በደቡብ ኮሪያ በልምምድ ላይ የነበረ የጦር ጄት በስህተት በንጹሃን የመኖሪያ መንደር ላይ ቦምብ መጣሉን ተከትሎ በርካታ ሰዎች መቁሰላቸው ተገለጸ። የደቡብ ኮሪያ አየር ኃይል በዛሬው እለት እንዳታወቀው ...
ፕሬዝዳንቱ በትሩዝ ሶሻል ማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ዘለግ ያለ መልዕክት ሃማስ ሁለት ምርጫ እንዳለው ጠቁመዋል፤ ሁሉንም በጋዛ የሚገኙ ታጋቾች (ህይወታቸው ያለፈውን ጭምር) መልቀቅ ...